አሁ ጅብሰም ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በምስራቅ ጎጃም ዞን በደጀን ወረዳ በኩራር ቀበሌ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የኖራ ድንጋይ ማዕድን ምርት ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጠው መስሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል::
የጅኦግራፊክ ኮርዲኔቶቹ:-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Block:-1
Corner | EASTING | NORTHING |
1 | 4058939 | 1114698 |
2 | 406659.9 | 1115069 |
3 | 406895 | 1115001 |
4 | 406967 | 1114686 |
5 | 406942 | 1114602 |
አዋሳኝ ቦታዎች
በሰሜን | በደቡብ | በምእራብ | በምስራቅ |
የግል ይዞታ
|
የየዳሙል ጀነራል ትሬዲንግ የጅብሰም ቦታ | የግለሰብ ይዞታ | ዞምል ኮንስትራክሽን ማሽነሪ አከራይ የጅብሰም ቦታ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ያገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት (07 ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058-222-1237/2142 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ