ማስታወቂያ

0
65

የማነ ፣በሪሁንና ጓደኞቻቸው ህ/ስ/ማህበር የጥቁር ድንጋይ ጎንደር ከተማ በማራኪ ክ/ከተማ ብላጅግ ደብርቃ ቀበሌ ልዩ ቦታ ምንጭዮ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የላይም ስቶን ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

 

Block:-1

Corner Easting Northing Corner Easting Northing
1 0328893 1394801 8 0328881 1395097
2 0328964 1394753 9 0328816 1395014
3 0328974 1394779 10 0328740 1395057
4 0328984 1394911 11 0328701 1394990
5 0329256 1394919 12 0328766 1394975
6 0329160 1394927 13 0328810 1394928
7 0329126 1394983  

 

 

አዋሳኝ ቦታዎች

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
ሽፈራው ተፈራ እና ጌጡ ካሳ ቢራራ አለም እና ገበያው ገዜ የሚካኤል ቤተክርስቲያን መሬት አስረስ አበበና ፀሐይነሽ አድማሱ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here