ግዮንያን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደጀን ዙሪያ ወረዳ በገልገሌ ቀበሌ ልዩ ቦታው ዋባስ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጅፕሰም ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Corner | Easting | Northing |
1 | 412475 | 1116418 |
2 | 412268 | 1116231 |
3 | 411750 | 1116282 |
4 | 411620 | 1116686 |
5 | 411921 | 1116749 |
6 | 411918 | 1116739 |
7 | 411771 | 1116628 |
8 | 411801 | 1116405 |
9 | 412003 | 1116406 |
10 | 412043 | 1116407 |
11 | 412217 | 1116395 |
12 | 412481 | 1116535 |
በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
የግለሰብ ይዞታ | የግለሰብ ይዞታ | የግለሰብ ይዞታ | የግለሰብ ይዞታ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ