ገበየሁ ገ/ሚካኤል በዋግ ኸምራ ዞን በአበርገሌ ወረዳ 03 ቀበሌ ልዩ ጎጥ ሸኩራ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Block:-1
Corner | Easting | Northing |
1 | 495514 | 1424279 |
2 | 495689 | 1424318 |
3 | 495849 | 1424262 |
4 | 495899 | 1424141 |
5 | 495898 | 1424041 |
6 | 495826 | 1423958 |
7 | 495800 | 1424012 |
8 | 495667 | 1423898 |
9 | 495427 | 1423969 |
በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
ግጦሽ | ግጦሽ | ግጦሽ | ተራራ |
Corner | Easting | Northing |
1 | 495939 | 1423818 |
2 | 495914 | 1423843 |
3 | 495893 | 1423945 |
4 | 495939 | 1423951 |
5 | 495980 | 1423875 |
በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
መንገድ | ግጦሽ /መንደር/ | ግጦሽ | መንገድ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ