ማስታወቂያ

0
53

አብሮ አደግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሰቲት ሁመራ ወረዳ 02 ቀበሌ ልዩ ቦታው ጉዳር ተከዜ እንዳቤቴ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የደለል ወርቅ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

Block:-1

Corner Easting Northing
1 0241434 2581443
2 0241380 1581485
3 0241467 1581532
4 0241560 1581577
5 0241588 1581462
6 0241587 1581440
7 0241526 1581443

 

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
ወንዝ መስኖ የመስኖው ህንፃ ግድብ ግራናይት ድንጋይ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here