በጌምድር ማዕድን ቁፋሮ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በወልቃይት ወረዳ ለምለም ቀበሌ ልዩ ቦታው ማይ-ዲማ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የወርቅ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Block:-1
Corner | Easting | Northing |
1 | 367030 | 1526039 |
2 | 367394 | 1526033 |
3 | 367587 | 1526067 |
4 | 367630 | 1526125 |
5 | 367675 | 1525971 |
6 | 367552 | 1525944 |
7 | 367558 | 1525851 |
8 | 367477 | 1525737 |
9 | 367417 | 1525765 |
10 | 367325 | 1525676 |
11 | 367185 | 1525756 |
12 | 367094 | 1525781 |
13 | 366969 | 1525789 |
በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
ሽንጥሮ | ተራራ | ሽንጥሮ | ተራራ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ