ናሆም ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በሰ/ሸዋ ዞን በቡልጋ ከተማ አስተዳደር በቱለፋ ቀበሌ ልዩ ስሙ ኢግዱ ለገዱባ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
ብሎክ:- 1
Corner | Easting | Northing |
1 | 527527.6340 | 1023253.9256 |
2 | 527640.0342 | 1023206.1743 |
3 | 527751.0958 | 1023354.5578 |
4 | 527855.3747 | 1023676.3498 |
5 | 527729.8547 | 1023709.0507 |
6 | 527659.1829 | 1023425.7756 |
7 | 527609.1600 | 1023353.0297 |
ብሎክ ቁ. | በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
1 | ጎሣየ ይርዳው | ወንዝ | ንብጌ ማዕድን ቁፋሮና ካራሳይንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | አብርሃም ጉልላት የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ