ማስታወቂያ

0
52

ፈጣም ትሬ/ሃላ/የተ/የግ/ማህበር በምዕራብ ጎጃም ዞን በቡሬ ዙሪያ ወረዳ በጉልም ደንጅን ቀበሌ ልዩ ቦታው ሙቅሳን ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

Block:-1

 

Corner Easting Northing Corner Easting Northing
1 291489 1171750 8 291545 1171831
2 291504 1171675 9 291513 1171838
3 291530 1171658 10 291518 1171852
4 291547 1171663 11 291488 1171906
5 291530 1171766 12 291432 1171858
6 291620 1171778 13 291470 1171827
7 291599 1171808      

 

 

አዋሳኝ ቦታዎች

 

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
አለም ዘውድ ገበየሁ አለም ዘውድ ገበየሁ አማጋ/ተራራ አማጋ/ተራራ

 

 

Block:-2

Corner Easting Northing Corner Easting Northing
1 291291 1171719 6 291349 1171844
2 291248 1171759 7 291370 1171843
3 291257 1171776 8 291379 1171828
4 291254 1171784 9 291396 1171760
5 291275 1171793      

 

 

አዋሳኝ ቦታዎች

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
ሰፈፈ ሁነኛው ንጉሴና አለማየሁ አማጋ/ተራራ አማጋ/ተራራ

 

 

Block:-3

Corner Easting Northing Corner Easting Northing
1 291170 1171400 11 291222 1171251
2 291177 1171361 12 291202 1171194
3 291115 1171350 13 291211 1171181
4 291147 1171261 14 291224 1171191
5 291147 1171238 15 291231 1171229
6 291164 1171248 16 291262 1171293
7 291169 1171258 17 291258 1171337
8 291173 1171341 18 291226 1171352
8 291186 1171345 19 291213 11714055
10 291204 1171259      

 

አዋሳኝ ቦታዎች

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
ተራራ ተራራ ተራራ ተራራ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here