ኤ.ቴ.ጂ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በጎንደር ከተማ ብላጅግ ዳብርቃ ቀበሌ ልዩ ቦታው ጅብዋሻ /ቆቅ ምንጭ/ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Block:-1
Corner | Easting | Northing |
1 | 327809 | 1391171 |
2 | 327695 | 1391318 |
3 | 327669 | 1391425 |
4 | 327648 | 1391519 |
5 | 327736 | 1391654 |
6 | 327717 | 1391686 |
7 | 327724 | 1391736 |
8 | 327744 | 1391785 |
9 | 327827 | 1391771 |
10 | 327909 | 1391694 |
11 | 327734 | 1391489 |
12 | 327738 | 1391430 |
13 | 327835 | 1391313 |
14 | 327863 | 1391260 |
15 | 327865 | 1391209 |
በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
እሸቴ አቦሰጥ እና የወል መሬት | በኬቲኤም ትሬዲንግ | እሸቴ አቦሰጥ | ደርሶ ተሻለ እና አጋ ድረስ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ