ኤፍ ኤም ሚክስ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ ግድም ወረዳ ላ/አጣዩ ቀበሌ ልዩ ቦታው ቁም ድንጋይ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የራዩላይት ማዕድን ምርት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Block:-1
Corner | Easting | Northing |
1 | 602172 | 1147143 |
2 | 602476 | 1146975 |
3 | 602431 | 1146641 |
4 | 602423 | 1146309 |
5 | 602195 | 1146267 |
በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
የወል | ጅረት | አስፖልት መንገድ | የወል |
አዋሳኝ ቦታዎች
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ