ማስታወቂያ

0
45

የሀዘማ የንግድ ስራዎች ኃ/የተ/የግል ማህበር በሰሜን ሸዋ ዞን በቃብትያ ቡልጋ ከተማ አስተዳደር ቱለፋ ቀበሌ ልዩ ቦታው ኢግዱ ለገዱባ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

Block:-1

Corner Easting Northing
1 526712.4252 1023333.4172
2 526762.4437 1023327.1708
3 526891.2899 1023333.1522
4 526879.9415 1023412.2454
5 526873.2316 1023497.6089
6 526839.7511 1023776.7613
7 526703.3921 1023768.1244

 

 

አዋሳኝ ቦታዎች

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
ትክክል ይመር አበጋዝ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት አብርሃም ጉልላት የጥቁር ድንጋይ ማምረቻ ወንዝ ሳምኬት ኮንስትራክሽን የጥቁር ድንጋይ ማምረቻ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here