ዳንኤል የሽዋስ ወርቁ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በባንጃ ወረዳ በዚቅ ጉመርታ ቀበሌ ልዩ ስሙ አዲጉስቲ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
ብሎክ 1
Turning points | x-coordinate | y-Coordinate |
1 | 256707 | 1213816 |
2 | 256751 | 1213792 |
3 | 256774 | 1213820 |
4 | 256815 | 1213802 |
5 | 256871 | 1213841 |
6 | 256986 | 1213614 |
7 | 256925 | 1213433 |
8 | 256813 | 1213500 |
በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
ታደሰ መኩሪያውና አሰፋ ካሳሁን | አንተነህ እምሩና ትንሹ ምንጭ | አሰፋ ካሳሁን | ታደሰ መኩሪያውና ትንሹ ምንጭ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ