በረንታ ሲሚንቶ ሃላፊነቱ የግል ማህበር በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደባይ ጥላት ግን ወረዳ በቁይ ዙሪያ ወደብ ኢየሱስ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የፑሚስ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Blocke one |
Block two |
||||
N0 | Easting | Northing | No | Easting | Northing |
1 | 386072 | 1167697 | 1 | 388008 | 1160142 |
2 | 386096 | 1167822 | 2 | 387109 | 1159246 |
3 | 386190 | 1167686 | 3 | 386135 | 1159466 |
4 | 386362 | 1167686 | 4 | 385788 | 1159830 |
5 | 386532 | 1167551 | 5 | 386340 | 1160790 |
6 | 386762 | 1167520 | 6 | 387646 | 1161175 |
7 | 386745 | 1167445 | |||
8 | 386693 | 1167412 | |||
9 | 386624 | 1167393 | |||
10 | 386580 | 1167365 | |||
11 | 386478 | 1167315 | |||
12 | 386265 | 1167404 | |||
13 | 386170 | 1167466 | |||
14 | 386065 | 1167578 | |||
15 | 386066 | 1167602 | |||
16 | 386068 | 1167617 | |||
17 | 386072 | 1167697 |
ብሎክ አንድ
በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
የግለሰብ መሬት | የህዝብ መንገድ | የመኖ ፣የግለሰብ መሬት | የግለሰብ መሬት ፣የወጣት ፈቃድ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ