አክሊለ ብርሃን በሰሜን ሸዋ ዞን በቡልጋ ከተማ አስተዳደር ቱለፋ ቀበሌ ልዩ ስሙ ኢግዱ ለገደባ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የከፍተኛ ደረጃ የጥቁር ድንጋይ ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Block:-1
P0ints | Easting | Northing |
1 | 526646.2515 | 1023477.9365 |
2 | 526966.0000 | 1023441.0000 |
3 | 527011.6697 | 1023600.6053 |
4 | 527057.7763 | 1023824.2295 |
5 | 527044.1421 | 1023868.9583 |
6 | 526871.1799 | 1023723.5222 |
7 | 526755.8555 | 1023643.3157 |
8 | 526656.2948 | 1023657.0161 |
ብሎክ አንድ
በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
ጠጁ ታደሰ | ወንዝ | አብርሃም ጉልላት | ወዳጄነህ ትሬዲንግ ኃ/የ/የግ/ማ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ