ዓባይ ኢንተራሽናል ኃ/የተ/የግል ማህበር በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደጀን ዙሪያ ወረዳ ጠደን ቀበሌ ልዩ ቦታ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ውስጥ የጅፕሰም ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል::
Adinda UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
No | Easting | Northing |
1 | 400412 | 1122639 |
2 | 400248 | 1122368 |
3 | 400450 | 1122024 |
4 | 400839 | 1122234 |
5 | 400821 | 1122316 |
6 | 400570 | 1122506 |
7 | 400626 | 1122565 |
ብሎክ ቁጥር | በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
የግለሰብ ይዞታ | የግለሰብ ይዞታ | የግለሰብ ይዞታ | የግለሰብ ይዞታ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን:: ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል::