ማስታወቂያ

0
101

አቶ አትክልት ይመር አበጋዝ በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ ቀበሌ ሆራ ድልድይ እና በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር በአርጡማ ፍርሲ ወረዳ ቀበሌ ሻሾ ልዩ ቦታው ጉባ አናኒ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የትራካይት ማዕድን ምርት ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

Block:-1

ሰሜን ሸዋ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ቦታዎች
corner EASTING NORTHING corner EASTING NORTHING
1 602405 1149211 1 602833 1149152
2 602619 1149211 2 602834 1149429
3 602780 1149181 3 603021 1149619

 

 

የሰሜን ሸዋ አዋሳኝ
በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
ቸሬ ለማ የወል ኑሬ ሰይድ የወል
የኦሮሚያ ልዩ ዞን አዋሳኝ ቦታዎች
በሰሜን በደቡብ በምእራብ በምስራቅ

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here