ማስታወቂያ

0
5

እድሜ አለም የጠጠር ማምረቻ ድርጅት በም/ጎጃም ዞን፣ በደምበጫ ዙሪያ ወረዳ፣ ቀበሌ ለጀት፣ ልዩ ቦታው አሮጌ አምባ፣ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ምርት ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

Block:-1

id X Y id X Y
1 335122 1163891 11 334739 1164099
2 335091 1163850 12 334771 1164103
3 335050 1163881 13 335108 164052
4 335035 1163922 14 335124 1164075
5 334993 1163931 15 335194 1164080
6 334967 1163964 16 335224 1164094
7 334994 1163995  
8 334864 1164006  
9 334759 1164052  
10 334735 1164091  

 

አዋሳኝ ቦታዎች

 

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
የወል መሬት ጉላንዝ የወል መሬት ተምጫ ወንዝ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here