ማስታወቂያ

0
29

ዳት ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ኃየተ/የግ/ ማህበር፣ በምዕራብ ጎጃም ዞን ፣ቡሬ ዙሪያ ወረዳ፣ ቀበሌ ቆቦ ጣቦ  ልዩ ቦታው አጋጅኖ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

Block 1፡-

id X Y
1 281724 1143048
2 281697 1143090
3 281516 1143025
4 281443 1143044
5 281397 1142396
6 281661 1142485

 

 

አዋሳኝ ቦታዎች

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
የአርሶ አደር የይዞታ ቦታ ቦል የግራናይት ቦታ የ ኤቢኤሲ ግራናይት ቦታ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

 

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here