ሀይሉ የድንጋይ ውጤቶች መፈብረክ ኃ/የተ/የግል ማህበር በሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ ቀበሌ 06 ልዩ ቦታ መርፈታ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ውስጥ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቋል፡፡
Adinda UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
No | Easting | Northing |
1 | 571995 | 1352128 |
2 | 571907 | 1352123 |
3 | 571899 | 1352122 |
4 | 571885 | 1352083 |
5 | 571869 | 1352065 |
6 | 571861 | 1352053 |
7 | 571887 | 1352007 |
8 | 572075 | 1351958 |
9 | 572135 | 1352020 |
10 | 572129 | 1352214 |
11 | 572040 | 1352228 |
12 | 572048 | 1352181 |
13 | 572025 | 1352149 |
ብሎክ ቁጥር | በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
የእግር መንገድ | ደን | ደን | ደን |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡