ዋሊያ ጎልድ ማይኒንግ ኤንድ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር፤ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን፣ ሰቲት ሁመራ ወረዳ፣ ቀበሌ 01 ልዩ ቦታው ኪስኔቶ ተብሎ በሚጠራው ቦታ፤ የደለል ወርቅ ማዕድን ምርት ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Block:-1
id | X | Y |
1 | 239848 | 1580221 |
2 | 239717 | 1580099 |
3 | 239743 | 1579957 |
4 | 239814 | 1580036 |
5 | 239887 | 1580205 |
አዋሳኝ ቦታዎች
በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
አብሮ አደግ ማህበር | ክፍት ቦታ | ክፍት ቦታ | ክፍት ቦታ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ፤ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርቡ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ