ማስታወቂያ

0
11

ብሉናይል ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በሰሜን ሸዋ ዞን ባሶናወራና ወረዳ ጉዶበረት ቀበሌ ልዩ ቦታው ታችሙሽ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የድንጋይ ከሰል ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

Block:-1

id x y
1 570593 1081644
2 571077 1081696
3 571237 1081467
4 571444 1081267
5 570716 1081155

 

አዋሳኝ ቦታዎች

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
አትላስ ተራራ/ደን መኮነን ሽፈራው ተሾመ ተ/ዩንስ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here