ኤም ቲ ዜድ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር በሰሜን ሸዋ ዞን መርሃቤቴ ወረዳ ጉዶበረት ሀሮገንዳ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የድንጋይ ከሰል ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Block:-1
id | X | Y |
1 | 487290 | 1102851 |
2 | 487360 | 1102923 |
3 | 487587 | 1102768 |
4 | 487514 | 1102677 |
አዋሳኝ ቦታዎች
በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
የእርሻ መሬት | ቲኤን ቲ ድርጅት | የወል መሬት | ቲኤን ቲ ድርጅት |
Block:-2
id | X | Y |
1 | 487978 | 1102422 |
2 | 487932 | 1102424 |
3 | 487922 | 1102500 |
4 | 487980 | 1102499 |
አዋሳኝ ቦታዎች
በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
የእርሻ መሬት | መንገድ | ወንዝ | ወንዝ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ