ሀይለማርያም አስፋው ቸኮለ በዋግኸምራ ዞን በጋዝጊብላ ወረዳ ቀበሌ 019 ቤላ ቀበሌ ልዩ ጎጥ አዲስ መንደር ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን ምርት ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Block:-1
| Corner | EASTING | NORTHING | 
| 1 | 501523 | 1378267 | 
| 2 | 501314 | 1377968 | 
| 3 | 501405 | 1377559 | 
| 4 | 501825 | 1377896 | 
Block:-2
| Corner | EASTING | NORTHING | 
| 1 | 500917 | 1378583 | 
| 2 | 501029 | 1378469 | 
| 3 | 500879 | 1378469 | 
| 4 | 500795 | 1378556 | 
አዋሳኝ ቦታዎች
| በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ | 
| የእርሻ ቦታ | ተራራ ቦታ | የግራናይት ማዕድን | የእርሻ ቦታ | 
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

