ማስታወቂያ

0
54

አዳነ ታደሰ ገብርዩ በዋግ ኸምራ ዞን በዝቋላ ወረዳ ፃይጨ ሳር ቀበሌ ልዩ ቦታ ማርዘነብ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የወርቅ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

Block:-1

id X Y
1 493871 1426026
2 493694 1425413
3 493468 1425416
4 493363 1425626
5 493767 1426164

 

አዋሳኝ ቦታዎች

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
የወል መሬት የወል መሬት ባዶ ግጦሽ መሬት ወንዝ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here