ማስታወቂያ

0
56

የድል በር ግራድ ሞል አፓርትመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች ስማቸዉ የተገለፁትን የማህበሩ አባላት በተደጋጋሚ በቃል በስልክ እና በደብዳቤ ጭምር ያለባቸዉን የገንዘብ መዋጮ ክፍያ በሰዓቱ እንዲከፍሉ ቢጠየቁም ለመክፈል ባለመቻላቸዉ ብዙ ገንዘብና ንብረት የፈሰሰበት የማህበሩ የግንባታ ሥራ ዝናብና ፀሐይ እየተፈራረቀበት ከአንድ ዓመት በላይ ለመቆም ተገዷል፡፡ ይሁን እንጂ ማህበሩ ይህንን ብዙ ገንዘብና ንብረት የፈሰሰበትን የግንባታ ሥራና የማህበሩን ህልዉና ለማስቀጠል ብሎም ለከተማችን እድገት የበኩሉን አስተዋፆ ለመወጣት ሲባል በኢትዮጵ የንግድ ሕግ አንቀፅ 186 እና 256 በተጠቀሰዉ እንዲሁም በማህበሩ የመተዳደሪያ ደንብና በማህበሩ የጠቅላላ የጉባዔ አባላት ዉሳኔ ለመጨረሻ ጊዜ ከህዳር 22/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 30/2018 ዓ.ም ድረስ በአክሲዮን ማህበሩ ስም በተከፈተዉ የአካዉንት (የሂሳብ) ቁጥር 1000379354107 በኢትዮጵያ የንግድ ባንክ ያለባቸዉን የገንዘብ መዋጮ እዳ አጠቃለዉ በመክፈል በስማቸዉ ደረሰኝ እንዲያቀርቡ እያሳሰብን ይህንን ግዴታዉን በማይወጣ የማህበሩ አባላት ላይ ግን በማህበሩ የግንባታ ስራና ህልዉና ላይ ጭምር ከፍተኛ እንቅፋትና አደጋ እንደፈፀሙ ተቆጥሮ ያለምንም ተጨማሪ ማስጠንቀቂያ ከማህበሩ የምናሰናብተዉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡- ማህበሩ የሂሳብ ክፍያ ስህተት ካጋጠመዉ ስህተቱን አርሞ የማስከፈል መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

  1. እስሌማን ኑሩ —————1 እጣ= ዕዳ 420,000 ብር
  2. ለጋስ ሙሃመድ ———– 1 እጣ = ዕዳ 410,000 ብር
  3. አህመድ አላሀዲ ———— 1 እጣ = ዕዳ 300,000 ብር
  4. ኑሩ ከማል —————— 1 እጣ = ዕዳ 290,000 ብር
  5. ሰዓዳ መሃመድ ————- 2 እጣ = ዕዳ 640,000 ብር
  6. የሻዉ መሀመድ ————-1 እጣ = ዕዳ 310,000 ብር
  7. ሳድያ ሙሀመድ ————- 1 እጣ = ዕዳ 100,000 ብር
  8. መዲና መሀመድ ————- 1 እጣ = ዕዳ 150,000 ብር
  9. ሙራድ ጡሃ ——————1 እጣ = ዕዳ 120,000 ብር
  10. አደም ጌታሁን —————1 እጣ = ዕዳ 100,000 ብር
  11. ሽኩር ደሴ ——————-1 እጣ = ዕዳ 100,000 ብር
  12. ሙሃመድ እሸቴ —————እጣ = ዕዳ 100,000 ብር
  13. ኢብራሂም ሰዒድ — ———–1 እጣ = ዕዳ 100,000 ብር
  14. አብደላ አደም ————–1 እጣ = ዕዳ 100,000 ብር
  15. ሃምዛ አብዱሰመድ ———–1 እጣ = ዕዳ 100,000 ብር
  16. አሚኑ ዳዉድ —————- 1 እጣ = ዕዳ 100,000 ብር
  17. አንዋር መሀመድ ————–1 እጣ = ዕዳ 100,000 ብር

የድል በር ግራድ ሞል አፓርትመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here