ሜታ ፎር ትሬዲንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በሰሜን ሸዋ ዞን ፣በደብረብርሃን ከተማ፣ ጫጫ ክፍለ ከተማ፣ጨፍናን ቀበሌ፣ ልዩ ቦታው በጎሩ ሰገዳ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Block:-1
| No | Easting | Northing | No | Easting | Northing |
| 1 | 552750 | 1058319 | 12 | 552501 | 1058620 |
| 2 | 552714 | 1058322 | 13 | 552530 | 1058591 |
| 3 | 552687 | 1058329 | 14 | 552545 | 1058570 |
| 4 | 552650 | 1058322 | 15 | 552560 | 1058537 |
| 5 | 552630 | 1058324 | 16 | 552582 | 1058509 |
| 6 | 552696 | 1058374 | 17 | 552818 | 1058491 |
| 7 | 552559 | 1058399 | 18 | 552782 | 1058428 |
| 8 | 552502 | 1058426 | 19 | 552792 | 10583382 |
| 9 | 552470 | 1058463 | 20 | 552792 | 1058323 |
| 10 | 552493 | 105811 | 21 | 552747 | 1058319 |
| 11 | 552493 | 1058611 |
አዋሳኝ ቦታዎች
| በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
| መንገድ | መንገድ | ወና | የወል ባሕርዛፍ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

