አምላኩሲ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር በሰሜን ጎጃም ዞን ደቡብ አቸፈር ወረዳ ኬር ቀበሌ ልዩ ቦታው ጋፋትዩ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የድንጋይ ከሰል ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Block:-1
| id | X | Y |
| 1 | 283381 | 1265675 |
| 2 | 283190 | 1265675 |
| 3 | 283255 | 1265847 |
| 4 | 283324 | 1265862 |
አዋሳኝ ቦታዎች
| በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
| የወል መሬት | የወል መሬት | የወል መሬት | አባይ ወንዝ |
| id | X | Y |
| 1 | 283262 | 1266008 |
| 2 | 283190 | 1266135 |
| 3 | 283136 | 1266111 |
| 4 | 283094 | 1266008 |
አዋሳኝ ቦታዎች
| በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
| የታደለ ተፈሪ መሬት | የወል መሬት | የጊዓ አለም መሬት | የደነቀው መሬት |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

