ማስታወቂያ

0
33

የሀርቡ ሸማቾች ሲቪክ ማህበር በተጻፈ ደብዳቤ (ማመልከቻ) ከዚህ በታች የተመለከተውን አርማ (ምልክት) መጠቀም እንደሚፈልጉ ገልፀዋል፡፡

ስለዚህ የአርማው (ምልክት) ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የሥራ ቀናት በሀርቡ ንዑስ ወረዳ ፍትህ ጽ/ቤት የሰነዶችና ጠበቆች ምዝገባ የሥራ ሂደት ቢሮ በአካል በመቅረብ ቅሬታችሁን እንድታቀርቡና እሰከተጠቀሰው ጊዜ ድረስ ተቃውሞ ካልቀረበ ማህበሩ ያቀረበውን አርማ (ምልክት) የምንመዘግብ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የሀርቡ ንዑስ ወረዳ ፍርድ ቤት

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here