የጨረታ ቀን ማራዘምን ይመለከታል
የአብክመ ውሃና ኢነርጅ ቢሮ ህዳር 29/2018 ዓ.ም በበኩር ጋዜጣ ባወጣው ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ሎት1.የቢሮ መገልገያ እቃዎች (ኤሌክትሮኒክስ፣ ላፕቶፕ፣ ዲስክቶፕ፣ ፕሪንተር፣ ኤሲ ወይም ማቀዝቀዣ ወዘተ…..፣ ሎት2. የተሽከርካሪ መለዋወጫና ታፒሴሪ (ዲኮር)፣ ሎት3. ብስክሌትና የብስክሌት ጐማ፣ ሎት4.የቢሮ መገልገያ እቃዎች (ፈርኒቸር)፣ ሎት5. የተሽከርካሪ መለዋወጫና (ፋስት ሙቪንግ)፣ ሎት6. ዘይትና ቅባት በጨረታ እንድትወዳደሩ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም የጨረታ መዝጊያው በቀን ከታህሳስ 14/2018 ዓ.ም በኃላ ለተጨማሪ 13 ተከታታይ ቀናት የተራዘመ በመሆኑ ከላይ የተጠቀሱትን የግዥ ምድብ እቃዎች በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶች ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ እስከሚቆይበት ታሕሳስ 27/4/2018 ዓ.ም የመጨረሻ ቀን 4፡30 ድረስ የጨረታ ሰነዶችን በመግዛት መወዳደር የምትችሉ ሲሆን 4፡30 ጨረታው ተዘግቶ ከቀኑ 5፡00 ተወዳዳሪዎች ወይም ወኪሎች በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡
የአብክመ ውሃና ኢነርጅ ቢሮ

