ማስታወቂያ

0
11

አረንጓዴ ኢትዮጵያ ለዘላቂ ልማት ቦርድ መር ድርጅት የሚጠቀምበት አርማ (ሎጎ) እንዲመዘገብ እና ህጋዊ እውቅና እዲሰጥላቸዉ በታህሳስ 14/2018 ዓ.ም በተላከ ማመልከቻ ዓርማዉን የያዘ ወረቀት አባሪ ባማድረግ ጠይቀዋል፡፡ ስለሆነም አርማውን (ሎጎ) መመዝገብ የሚቃወም ካለ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት መቃወሚያውን ይዘው አማራ ክልል ፍትህ ቢሮ የሰነዶች፣ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችና የጠበቆች ጉዳይ ዳሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 03 እንዲቀርቡ እያሳወቅን እስከ ተጠቀሰው ቀን ድረስ ካልቀረቡ አርማ (ሎጎ) የምንመዘግብ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የአብክመ ፍትሕ ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here