ማስታወቂያ

0
13

የደሴና አካባቢው ወንድሞችና እህቶች በጎ አድራጎት ድርጅት በቀን 9/4/2018 ዓ.ም በተጻፈ ማመልከቻ ማህበሩ ተመዝግቦ እውቅና እንዲሰጠው ጠይቋል፡፡ ስለዚህ ደሴና አካባቢው ወንድሞች እና እህቶች በጎ አድራጎት ድርጅት በክልሉ መመዝገብ የሚቃወም ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት መቃወሚያውን ደሴ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ጽ/ቤት የሰነዶች፣ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችና የጠበቆች የስራ ሂደት ቢሮ ይዘው እንዲቀርቡ እያሳወቅን፤ አስከ ተጠቀሰው ቀን ድረስ ካለቀረቡ ማህበሩን የምንመዘግብ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የአብክመ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here