ለሚ ናሽናል ስሚንቶ በሰሜን ሸዋ ዞን ሲያደብርና ዋይ ወረዳ አባያ ቀበሌ ልዩ ቦታው ጋራኮሽም (ገረንገሬ) ተብሎ በሚጠራው ቦታ የወርቅ ማዕድን ምርት ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
WGS-1984 UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Block:-1
| id | X | Y |
| 1 | 523686.12 | 1076745.05 |
| 2 | 523668.01 | 1076502.19 |
| 3 | 523678.79 | 106426.96 |
| 4 | 523754.98 | 1076185.3 |
| 5 | 523896.98 | 1076207.37 |
| 6 | 523893.6 | 1076394.14 |
| 7 | 523885.07 | 1076739.71 |
አዋሳኝ ቦታዎች
| በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
| ነጋሽ ወርዶፋ እነ ሮማን | ድባቤ ክንፌ | ቄስ ደመና እና ግርማ አሰፋ አጥናፉ | ግርማ አበራ እና ቀበሌ ማዕከል |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

