አበባው ተፈራ እሸቱ በደቡብ ወሎ ዞን፣ ቃሉ ወረዳ፣ ቀበሌ 031፣ ልዩ ቦታው ውያው ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማእድን ምርት ማምረት የሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Block1፡-1
| id | x | y |
| 1 | 583782 | 1211401 |
| 2 | 583782 | 1211439 |
| 3 | 583787 | 1211486 |
| 4 | 583780 | 1211541 |
| 5 | 583769 | 1211590 |
| 6 | 583738 | 1211561 |
| 7 | 583716 | 1211459 |
| 8 | 583704 | 1211410 |
Block2:-
| id | x | y |
| 1 | 583582.8 | 1211562.3 |
| 2 | 583703.5 | 1211570.9 |
| 3 | 583723.5 | 1211560.8 |
| 4 | 583705.4 | 1211452.5 |
| 5 | 583704.9 | 1211451.1 |
| 6 | 583697.8 | 1211378.1 |
| 7 | 583614.3 | 1211361.4 |
| 8 | 583555.6 | 1211427.7 |
| 9 | 583558.9 | 1211554.6 |
አዋሳኝ ቦታዎች
| በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
| የወል መሬት | የቶፊቅ መሃመድ ክሬሸር | የመሃመድ ሰይድ ክሬሸር | ወንዝ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

