ማስታወቂያ

0
111

አቶ ዜና ማርቆስ በደቡብ ወሎ ዞን በኩታበር ወረዳ 020 ቀበሌ ልዩ ቦታ ዘውዮፍ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የድንጋይ ከሰል ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

ብሎክ 1

No Easting Northing No Easting Northing No Easting Northing
1 552009.9 1235753 17 551928 1235888 33 551836.6 1235779
2 552024.2 1235803 18 551919.4 1235987 34 551847 1235750
3 552024.8 1235849 19 551919.4 1235987 35 551847.6 1235741
4 552079.6 1235899 20 551919.4 1235987 36 551847.6 1235724
5 552126.6 1235938 21 551876.8 1235972 37 551849.5 1235677
6 552143.6 1236016 22 551858.6 1235971 38 551851.5 1235658
7 552135 1236016 23 551841.8 1235976 39 551853.6 1235633
8 552105.3 1236006 24 551836.5 1235977 40 551860.6 1235636
9 552093.2 1236002 25 551822.9 1235954 41 551866.9 1235642
10 552088.6 1236001 26 551816.7 1235923 42 551900.9 1235646
11 552076.9 1236006 27 551816.3 1235921 43 551929.7 1235653
12 552047.2 1236002 28 551813.3 1235899 44 552029.7 1235656
13 552019.1 1235995 29 551814.7 1235877      
14 552019.1 1235995 30 551817.5 1235855      
15 552027.6 1235896 31 551828.3 1235803      
16 552027.6 1235896 32 551831.1 1235795      

 

ብሎክ 2

No Easting Northing
1 552019 1235996
2 552027.6 1235896
3 551928 1235888
4 551919.4 1235987

 

 

ብሎክ ቁጥር በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
1 እነ ታደሰ ይስሀቅ እነ ታደሰ ወንዝ

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here