ማስታወቂያ

0
123

ላምገኖ ትሬዲኒግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በሰሜን ሸዋ ዞን፣ በእንሳሮ ወረዳ፣ በገዛዋሻና ዳሎታ ቀበሌ ልዩ ስሙ መስክ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የሲሊካሳንድ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

 

Block-1 Block-2
S.No Easting Northing S.No Easting Northing
1 487815 1090024 1 487895 1090063
2 487839 1089996 2 487821 1090122
3 487732 1089931 3 487921 1090100
4 487673 1089900 4 487948 1090079
5 487628 1090036      
6 487648 1090082      
7 487784 1090072      

 

 

ብሎክ ቁጥር በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
1 ወል አማኑኤል የግል ዞታ የወል መሬት የወል መሬት ወንዝ

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here