አቶ ሀይሉ ገበያው በሰሜን ወሎ ዞን በጉባ ላፍቶ ወረዳ በ012/ወይንየ ቀበሌ ልዩ ስሙታች ድማቃ ተብሎ በሚጠራ ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adinda UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
| Points | Easting | Northing |
| 1 | 555844 | 1313978 |
| 2 | 555877 | 1314042 |
| 3 | 555976 | 1313981 |
| 4 | 556021 | 1313994 |
| 5 | 556059 | 1314024 |
| 6 | 556214 | 1314003 |
| 7 | 556333 | 1314021 |
| 8 | 556357 | 1313930 |
| 9 | 556356 | 1313945 |
| 10 | 0556185 | 1313903 |
| በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
| እነ ሞላ ሲሳይ | ጊምበራ ወንዝ | አለሙ ተስፋ | ተገኝ አላዩ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

