አቶ ሽባባ አሸፋ በልቃይጽ ጠገዴ ሴቲት ሁመራ ዞን፣ በቃፍትያ ሁመራ ወረዳ፣ በራውያን ቀበሌ ፣ ልዩ ስሙ ሀሰነቶም ተብሎ በሚጠራው ቦታ የወርቅ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adinda UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
ብሎክ 1
N.o |
Easting |
Northing |
1 | 239437 | 1580969 |
2 | 239434 | 1581055 |
3 | 239181 | 1581320 |
4 | 239127 | 1581197 |
ብሎክ ቁጥር | በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
ብሎክ 1 | የተከዜ ወንዝ | የመስኖ ጫፍ | የወንዝ ደሴት | የውሃ መጠራቀሚ ጋን |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ