ማስታወቂያ

0
114

ኤ.ፍ.ቢ ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በጎንደር  ዞን፣ በፋሲል ክፍለ ከተማ፣ በሳይና ሳቢያ ቀበሌ ፣ ልዩ ስሙ አባ ጎለም ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

ብሎክ 1

 

 

N.o Easting Northing
1 0337343 1402264
2 0337433 1402243
3 0337555 1402168
4 0337377 1402026
5 0337276 1402119

 

 

ብሎክ ቁጥር በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
1 የወል መሬት የወል መሬት መንገድና የወል መሬት የወል መሬት

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here