ጎል የማዕድን ማውጣት ባለ አንድ አባል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በደቡብ ወሎ ዞን፣ በለጋምቦ ወረዳ፣ በ031 ቀበሌ፣ ልዩ ስሙ ሚጣይ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adinda UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Coordinates in UTM meters
|
||
S.No. | Easting | Northing |
1 | 512118 | 1200456 |
2 | 511577 | 1200277 |
3 | 511405 | 1200480 |
4 | 511405 | 1200634 |
5 | 511509 | 1200672 |
6 | 511816 | 1200650 |
7 | 512042 | 1200607 |
8 | 512027 | 1200638 |
9 | 512159 | 1200595 |
Area 199997 sq.m |
ብሎክ ቁጥር | በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
1 | ገደል | መንገድ | የአርሶ አደሮች የእርሻ መሬት | የአርሶ አደሮች የእርሻ መሬት |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ