ማስታወቂያ

0
109

ከርሰ ምድር ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በምሥራቅ ጐጃም ዞን በደጀን ወረዳ በሰብሸንጐ ቀበሌ ልዩ ስሙ አለቅታም ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶቹም፡-

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

ብሎክ 1

N.o Easting Northing
1 407829 1131851
2 407842 1131911
3 407926 1131951
4 407958 1132015
5 408029 1132127
6 408086 1132173
7 408156 1132215
8 408299 1132308
9 408357 1132221
10 408102 1132074
11 408031 1131979
12 408044 1131934

 

ብሎክ ቁጥር በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
1 የግለሰብ ይዞታ የግለሰብ ይዞታ የግለሰብ ይዞታ የግለሰብ ይዞታ

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here