ፒስ የማዕድን ማውጣት ሥራዎች ባለ አንድ አባል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በደቡብ ወሎ ዞን፣ በለጋምቦ ወረዳ፣ ቀበሌ 031 ልዩ ቦታ ቆንጆ ማነቂያ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adinda UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
S.No. | Easting | Northing |
1 | 513283 | 1201021 |
2 | 513331 | 1201170 |
3 | 513840 | 1201105 |
4 | 514051 | 1201104 |
5 | 514221 | 1201117 |
6 | 514570 | 1201095 |
7 | 514316 | 1201001 |
8 | 513916 | 1200863 |
9 | 513708 | 1200928 |
ብሎክ ቁጥር | በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
1 | ገደል | መንገድ | መንገድ | የአርሶ አደሮች ጭጭሳ መሬት |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ