ማስታወቂያ

0
125

አቶ ዳንኤል አርያ ዞን ደቡብ ወሎ ኩታበር ወረዳ  ቀበሌ 019 ልዩ ቦታ ተሬ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የድንጋይ ከሠል ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

No Easting Northing
1 549758.54 1240931.89
2 549739.51 1240906.50
3 549668.72 1240874.53
4 549620.21 1240829.15
5 549562.59 1240772.75
6 549484.25 1240755.88
7 549390.75 1240672.07
8 549357.59 1240687.67
9 549354.66 1240759.04
10 549414.32 1240818.58
11 549474.46 1240860.84
12 549483.64 1240889.64
13 549489.31 1240968.91
14 549485.64 1241021.31
15 549497.65 1241034.54
16 549571.98 1241043.51
17 549634.72 1240974.46
18 549710.69 1240969.99

 

ብሎክ ቁጥር በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
1 መንገድ እነ ሠይድ አሠን  እነይማም አሊ ወንዝ

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here