ዲ.ኤ.ኤም ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር በሰሜን ሸዋ ዞን በእንሳሮ ወረዳ በገዛዋሻ ቀበሌ ልዩ ቦታ ሮቃ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የሲልካን ሳንድ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adinda UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
No | Easting | Northing |
1 | 487868 | 1089958 |
2 | 487824 | 1089775 |
3 | 487692 | 1089555 |
4 | 487562 | 1089443 |
5 | 487649 | 1089360 |
6 | 487871 | 1089371 |
7 | 487984 | 1089564 |
8 | 488074 | 1089565 |
9 | 488223 | 1089794 |
ብሎክ ቁጥር | በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
የወል መሬት | ወል መሬት | ቢኢስ ዜድ | የወል መሬት |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡