ማስታወቂያ

0
112

የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦ ከምከም ወረዳ አባላ ማንቶግራ ቀበሌ ልዩ ቦታ ሙቃራ ጎጥ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች

 

Block- 1

 

Block- 2

No Easting Norhing No Easting Norhing
1 369442.2 1341434 1 369479.3 1341402
2 369444 1341446 2 369475 1341416
3 369432.1 1341529 3 369464.9 1341411
4 369400.3 1341604 4 369456.4 1341422
5 369398.4 1341604 5 369456.3 1341423
6 369392.2 1341611 6 369454.5 1341418
7 369377.1 1341623 7 369449.7 1341409
8 369356.3 1341634 8 369442.4 1341400
9 369345.9 1341640 9 369428.3 1341374
10 369340.4 1341633 10 369409.4 1341340
11 369336.5 1341626 11 369399.3 1341326
12 369333.2 1341616 12 369390.9 1341316
13 369332.7 1341603 13 369420.2 1341294
14 369330.3 1341596 14 369450.1 1341341
15 369323.8 1341578 15 369484.2 1341394
16 369326.5 1341573      
17 369288.7 1341492      
18 369256.2 1341417      
19 369295.3 1341388      
20 369342.5 1341353      
21 369385 1341322      
22 369400.3 1341341      
23 369304.4 1341353      
24 369416.6 1341372      
25 369438.1 1341409      

 

 

 

ብሎክ ቁጥር

 

በሰሜን

 

በደቡብ

 

በምዕራብ

 

በምሥራቅ

  የሙቃረ ግጦሽ የሙቃረ ግጦሽ ዓባይ የጠጠር ማምረቻ የሊቦ መሄጃ መንገድ

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል::

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here