አርክ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሰሜን ጎጃም ዞን ባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ ይጎማ 2ቱ ቀበሌ ልዩ ቦታ ነጭታ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adinda UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
No | Easting | Northing |
1 | 332084 | 1268480 |
2 | 332183 | 1268460 |
3 | 332243.33 | 1268463.93 |
4 | 332448.91 | 1268489.54 |
5 | 332305.4 | 1268380.67 |
6 | 332301.67 | 1268348.04 |
7 | 332281.83 | 1268307.56 |
8 | 332236.98 | 1268294.86 |
9 | 332204 | 1268295 |
10 | 332164 | 1268316 |
11 | 332084 | 1268323 |
12 | 331972 | 1268437 |
ብሎክ ቁጥር |
በሰሜን |
በደቡብ |
በምዕራብ
|
በምሥራቅ |
1 | መንገድና የወል/ግጦሽ መሬት | ሞላ መላክና አስማማው መንግሥቱ | ባይሌ አንባውና ቢምረው ስንታየሁ | ጋሻ ሻረውና መንገድ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ