ሴባስቶፎል ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በሰሜን ጎጃም ዞን ባህር ዳር ዙሪያ ወረዳ ይነሣ ሦስቱ ቀበሌ ልዩ ቦታ አጫብር ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adinda UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
No | Easting | Northing |
1 | 315613.601 | 1270997.169 |
2 | 315560.523 | 1271067.311 |
3 | 315595.451 | 1271093.082 |
4 | 315539.011 | 1271149.522 |
5 | 315563.881 | 1271194.112 |
6 | 315668.011 | 1271144.012 |
7 | 315720 | 1271182 |
8 | 315756.058 | 1271219.867 |
9 | 315912 | 1271163 |
10 | 315895 | 1271146 |
11 | 315836 | 1271115 |
12 | 315806 | 1271132 |
13 | 315739 | 1271092 |
ብሎክ ቁጥር | በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
1 | ቁጭት ትሬዲንግ | ሙጨየ አባተ | ገደል አፋፍ/ግጦሽ/ | አጉማስ ስሜ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ