ማስታወቂያ

0
117

ላንድማስ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በሰሜን ጎጃም ዞን ባሕር ዳር ዙሪያ  ወረዳ ይጎማ 2ቱ ቀበሌ  ልዩ ቦታ ነጭታ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Block-1 Block-2
No Easting Northing No Easting Northing
1 332443.95 1268998.6 1 332407.06 1268945.64
2 332453.43 1269036.15 2 332424 1268833
3 332429.62 1269056.79 3 332383 1268816
4 332408.19 1269052.03 4 332323 1268833
5 332390.94 1269045.72 5 332237 1268907
6 332376.64 1269058.44 6 332281 1268973
7 332367 1269067 7 332261 1268987
8 332384.65 1269092.45 8 332286.31 1269033.02
9 332393.67 1269105.46      
10 332472.38 1269218.95      
11 332551.11 1269152.25      
12 332496 1269062      
13 332529 1269049      
14 332529 1268989      

 

 

ብሎክ ቁጥር በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
1 የውሃ ቦይ ገድፍና ዓለሙ፣ ዳኛው ዓየሁ ብዙና ዓለሙ የወል መሬት
2 ሞኝነት ስንታየሁና ደርሴ ምናሉ ዋሴ ፣ገድፍና በሬሙጨ ግጦሽ መንገድ

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here