ማስታወቂያ

0
111

አሴር ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሰሜን ጎጃም ዞን ባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ ይነሣ 3ቱ ቀበሌ ልዩ ቦታ ላይ ጓጓታ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

 

No Easting Northing
1 315915 1271992
2 315956 1271140
3 316010 1272159
4 316072 1272130
5 316083 1272082
6 316097 1271999
7 316040 1271908
8 315959 1271919
9 315908 1271926

 

 

 

ብሎክ ቁጥር በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
1 ቄስ አስማማው ወሰን እውነቱ ዋሴ በየነ ተሻለ ካሣው መንጋው

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here