TWO AG የጠጠር ውጤቶችን ማምረት በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሉማሜ ከተማ ቀበሌ የካይት ልዩ ቦታ ድንታ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adinda UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Block one | Block two | |||||
No | Easting | Northing | No | Easting | Northing | |
1 | 0380935 | 1134542 | 1 | 0381574 | 1136321 | |
2 | 0381064 | 1134543 | 2 | 0381661 | 1136326 | |
3 | 0381093 | 1134394 | 3 | 0381697 | 1136372 | |
4 | 0381071 | 1134394 | 4 | 0381641 | 1136431 | |
5 | 0381047 | 1134322 | ||||
6 | 0381051 | 1134092 | ||||
7 | 0380994 | 1134256 | ||||
8 | 0380967 | 1134317 | ||||
9 | 0380926 | 1134380 |
ብሎክ ቁጥር | በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
1 | ደንና የደግነት፣ መዝገቡ፣ቀሬና ጓደኞቻቸው የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ህ/ሽ/ማ/ፈቃድ | የአቶ አንሙት፣ ማየት እና ጓደኞቻቸው የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ህ/ሽ/ማ/ፈቃድ | የአቶ ኑሪ እና የአቶ አብዱ መንግሥት | አቶ ተጎዱ መንግሥቴና የአቶ ጌትነት አበበ የማሳ መሬት |
2 | የወል መሬት | የወል መሬት | የአቶ የሴ መኮነን የማሳ መሬት እና የወል መሬት | የአቶ ንጉሴ ያየህ ይራድ የማሳ መሬት |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ