ሰላም የማዕድን ቁፋሮ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ወልቃይት ጠገዴ ሴቲት ሁመራ ዞን ወልቃይት ወረዳ ለምለም ቀበሌ ልዩ ቦታ ማይ-ዲማ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የወርቅ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adinda UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
No | Easting | Northing |
1 | 0366793 | 1526292 |
2 | 0366831 | 1526361 |
3 | 0366681 | 1526390 |
4 | 0366527 | 1526491 |
5 | 0366450 | 1526430 |
6 | 0366400 | 1526389 |
7 | 0366532 | 1526404 |
8 | 0366659 | 1526381 |
ብሎክ ቁጥር | በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
1 | ክፍት | ክፍት | የባህላዊ ማዕድን ቁፋሮ | ስንጥሮ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ